Podcast Addict
App
Podcast promotion
العربية (Arabic)
中文 (Chinese)
Hrvatski (Croatian)
Čeština (Czech)
Dansk (Danish)
Nederlands (Dutch)
English
Eesti (Estonian)
Suomi (Finnish)
Français (French)
Deutsch (German)
Ελληνικά (Greek)
עברית (Hebrew)
हिन्दी (Hindi)
Magyar (Hungarian)
Bahasa Indonesia (Indonesian)
Italiano (Italian)
日本語 (Japanese)
한국어 (Korean)
Norsk (Norwegian)
فارسی (Persian)
Polski (Polish)
Português (Portuguese)
Русский (Russian)
Español (Spanish)
Svenska (Swedish)
Українська (Ukrainian)
Voice of Truth and Life
By Donatist
Jan 28 2022
2
Being a light in this world.
RSS feed
Share
Share
Copy RSS
Subscribe on Podcast Addict
Episodes
Reviews
You may also like
በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለ
Jan 28 2022
50 mins
አንዳንዱ የጸሎት መልስ መፍትሄ የሚመጣው ሳይታክቱ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ በጾም ጸንቶና ተግቶ በጌታ ፊት በመሆን በትግስት በእምነት እስከመጨረሻው ጌታን በመጠባበቅ የሚገኝ ድል ጉብኝት አለ
ወንጌልና መንግስተ ሰማያት
Jan 04 2022
23 mins
መልአክና ሰው የተፈጠረው ለአምልኮ ስለሆነ ወንጌልም ወደ ሕይወት ካመጣን በኃላ ወደ አምልኮ ነው የሚያደርሰን፣ በትክክለኛ አምልኮ ከአምላካችን ጋር ስንገናኝ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እያየንና እግዚአብሔር በስራው ጻድቅ መሆኑን እየ�
እግዚአብሔር ይመራል
Jan 04 2022
49 mins
እግዚአብሔር የታደገን ሊመራን ቢሆንም፣ እኛ አማኞች ደግሞ በእርሱ ዓላማና ሐሳብ የተያዝንና እርሱን ለመከተል ፈቃደኛ መሆን አለብን፣ እግዚአብሔር ያለን ሰዎች ሆነን ግን ብዙ ጊዜ በራሳችን መንገድ እንሄዳለን በራሳችን ደግሞ ሁሉን ለማ�
ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል
Dec 28 2021
43 mins
እግዚአብሔርን በታሪክ ውስጥ ስናየው እምነታችን ይጨምራል፣ መንፈሳዊ ሰው የሚኖረው በእምነቱ ስለሆነ እምነታችን ሲያድግ አንዳንዴ እግዚአብሔር እየተናገረ ያለው ባዶ በሆነ ነገር ላይና ለሰው በማይመስል ነገር ላይ የእግዚአብሔርን ሐሳ�
ያደገ ሰው ወደ ውስጥ የሚያስገባውን እና ከውስጡ የሚያውጣውን በቃሉ እና በመንፍስ ቅዱስ ይመዝናል 1ኛ ቆሮ 2:13 2ኛ ነገ 13 ሐዋ 17:11-28
Dec 27 2021
13 mins
ያደገ ሰው ወደ ውስጥ የሚያስገባውን እና ከውስጡ የሚያውጣውን በቃሉ እና በመንፍስ ቅዱስ ይመዝናል 1ኛ ቆሮ 2:13 2ኛ ነገ 13 ሐዋ 17:11-28
በመንፍሳዊ ህይወታችን ሰናድግ ፈረሃት አይገዛንም ዕብ 2:14-15 1ዮሐ 4:18 ኢሳ 8:13 መሳ 6:10 ራዕ 21:8
Dec 26 2021
10 mins
በመንፍሳዊ ህይወታችን ሰናድግ ፈረሃት አይገዛንም ዕብ 2:14-15 1ዮሐ 4:18 ኢሳ 8:13 መሳ 6:10 ራዕ 21:8
ዳግም መወለድና በንስሐ ወደ መንግስተ ስማያት መግባት
Dec 26 2021
25 mins
በንስሐ ወደ እግዚአብሔር እንደርሳለን፣ ጌታን እንደግል አዳኛችን አድርገን ስንቀበልና በሐጢያታችን ስንናዘዝ ጌታ ይቅር ይለንና ልጆቹ ያደርገናል፣ ዳግመኛ በእውነት ቃል ከማይጠፋው ዘር እንወለዳለን፣ ጌታን ካወቅን በኋላ ንስሐ ያልገ�
ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል ሁለት
Dec 25 2021
15 mins
ሰይጣን ደካማ ጎናችንን ያውቃል ነገር ግን ከዛ ውስጥ ጠንካራ ነገር ይወጣል። ይህ ጠንካራ ጎን የሚወጣው በሞትንበት ነው።
በህይወቱ ያደገ ሰው የሰማውን ቃል የመጠበቅ ብቃት አለው በአንጻሩ ያላደገው ሰምቶ የመጠበቅ ብቃት የለወም ሕዝ 3:10 ሉቃ 8:13-15 2ኛ ጢሞ1:14 ራዕ 3:3 ኢዮ 20
Dec 25 2021
12 mins
በህይወቱ ያደገ ሰው የሰማውን ቃል የመጠበቅ ብቃት አለው በአንጻሩ ያላደገው ሰምቶ የመጠበቅ ብቃት የለወም ሕዝ 3:10 ሉቃ 8:13-15 2ኛ ጢሞ1:14 ራዕ 3:3 ኢዮ 20
ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል አንድ
Dec 24 2021
55 mins
ጠላት ይከሳል ነገር ግን የሚሰምርለት ከውስጥ ከአካል ተባባሪ ካገኘ ብቻ ነው። ምክንያቱም ጌታ የቅዱሳን ክስ ስለማይሰማ። ይህም ፀጋን ብቻ እንድንመለከት ነው።
More Episodes
Loading...
Loading...
Loading...